#personal
ሰላም እንደት ናችሁ ወገን🙏🙏 ነገ ማለትም እሁድ የ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፈተና አለብኝ እና የፈተና ቦታው ደግሞ ጎተራ ነው። ከልኳንዳ ወይንም ከአውቶቢስ ተራ እንደት ነው የምሄደው ታክሲ ነው ወይንስ city bus ነው የምይዘው? እባካችሁ ንገሩኝ ለመድናችን Addis Abeba እንግዳ ነኝና ነው😎 ተባበሩኝ 🙏🙏🙏🙏
May 16, 20268 engagements
ሰላም እንደት ናችሁ ወገን🙏🙏 ነገ ማለትም እሁድ የ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፈተና አለብኝ እና የፈተና ቦታው ደግሞ ጎተራ ነው። ከልኳንዳ ወይንም ከአውቶቢስ ተራ እንደት ነው የምሄደው ታክሲ ነው ወይንስ city bus ነው የምይዘው? እባካችሁ ንገሩኝ ለመድናችን Addis Abeba እንግዳ ነኝና ነው😎 ተባበሩኝ 🙏🙏🙏🙏
May 16, 2026endet honk fetenawns tefetenk? kebad neber?
May 17, 2026Babur tesafer ena eza akababi lay wured leza sefer yemeqerb station or Saris Kality yemel transport tesafer ena adebabagun endeteshagerk or agona akababi lay wured ena beegreh teramed
May 17, 2026Chegr yelwum ene negrekalew
May 17, 2026ንገረኛ ታድያ😂
May 17, 2026Tetera ende ye balefew yewetaw sra
May 17, 2026