I'm male & I'm 21 age, እኔምላችሁ በጣም ፈሪ እንደሆንኩ ይሰማኛል ብዝ ግዜ የሆነ ነገር ከመጋፈጥ መሸሽ እመርጣለሁ እና ከ ልጅነት trauma ጋር የተገናኘ ይመስለኛል እስኪ ምከሩኝ እንዴት ነው የማይፈራ የሚጋፈት ሰው ምሆነው ሃሳብ ስጡኝ 🙏🙏
May 16, 2026ተደባድበህ ማታቅ ከሆነ የፈጠነ 1 ወይ 2 ጊዜ ተጣላ
May 17, 2026I'm male & I'm 21 age, እኔምላችሁ በጣም ፈሪ እንደሆንኩ ይሰማኛል ብዝ ግዜ የሆነ ነገር ከመጋፈጥ መሸሽ እመርጣለሁ እና ከ ልጅነት trauma ጋር የተገናኘ ይመስለኛል እስኪ ምከሩኝ እንዴት ነው የማይፈራ የሚጋፈት ሰው ምሆነው ሃሳብ ስጡኝ 🙏🙏
May 16, 2026ተደባድበህ ማታቅ ከሆነ የፈጠነ 1 ወይ 2 ጊዜ ተጣላ
May 17, 2026Abet mikir habeshako aymker😭
May 17, 2026I also had such problem but after working on it i am brave strong man now. The good thing is u r still very young. And the solution is u have to work both on ur physical and mental... Start gym which will increase ur testosterone and watch YouTube and ask chatgpt "what are the characters of masculine men" and "how to have masculine characters".. trust me u will change fast.
May 17, 2026መፍራት የተፈጥሮ ነው.....የጦሮ መሪዎች እንኳን ከጦርነት በፊት ያለው ምሽት ለእነርሱ አስጨናቂ እንደሆነ ይናገራሉ። ፍርሃትን ልክ አንድ በጣም ጠንካራ ሰው እጅህን አጥብቆ እንደያዘህ ሰው አስበው፤ ልታመልጠው ከሞከርክ አጠብቆ ይይዝሃል፣ባለህበት ብትቆምም ይይዝሃል አይለቅህም። ማድረግ የምትችለው አንተ ወደ ምትፈልገው ቦታ መሄድ ነው አይለቅህም ይከተልሃል ነገር ግን የምትፈልገው ቦታ ትደርሳለህ። ማድረግ የምትችለው አብረኸው መደነስ ነው እና ሕይወትን enjoy ማድረግ ነው። ከፍርሃት ማንም ነፃ ሊሆን አይችልም፤ ሁሉም ሰው ግን ፍርሃቱን መጋፈጥ ይችላል። ስለዚህ ወንደሜ ፍርሃትህን ተጋፍጠው እየፈራኸውም ቢሆንም እንኳ፤ ያኔ ጀግና ትሆናለህ!
May 17, 2026(edited)