DagiRelax14442.5
#personal
ከሰሞኑ እኔን ተኮር ጥያቄዎች በውስጥም በአደባባይም እየደረሰኝ አስተዋልኩ ... ስለዚህ ወንድም እህቶቼ ባዮዌ ላይ ያሰፈርኩትን ካስተዋላችሁ ዘንዳ በተጨማሪ ልታነሱት ምትሹት ማንኛውም ጥያቄ ካለ እባካችሁ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ(ዛቻ ማስፈራርያ ምስጋና አክብሮት)... ሁሉንም እንደአመጣጡ ለአንዴና ለመጨረሻ እቀበላለሁ... ስለዚህ ሰይ ሰምቲንግ ሳትሰስቱ አባውት ሚ::
May 16, 202637 engagements