ZealTurtle2692.5
#personal
ሰዎች ይሄ ጥያቄ የሁላችንንም ጉዳይ ይመስለኛል እና አትለፉት እስኪ ከማትፈልጉት ህይወት የወጣቹበት መንገድ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ከስንፍና ከፍርሃት ከሱስ ከተስፋ መቁረጥ እና ከተለያዩ ነገሮች እንዴት ልትወጡ ቻላቹ ወይንም ለመውጣት የምትሞክሩበት መንገድ ምንድነው??
May 16, 20266 engagements
ሰዎች ይሄ ጥያቄ የሁላችንንም ጉዳይ ይመስለኛል እና አትለፉት እስኪ ከማትፈልጉት ህይወት የወጣቹበት መንገድ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ከስንፍና ከፍርሃት ከሱስ ከተስፋ መቁረጥ እና ከተለያዩ ነገሮች እንዴት ልትወጡ ቻላቹ ወይንም ለመውጣት የምትሞክሩበት መንገድ ምንድነው??
May 16, 2026በጸሎት 100% ይሰራል ሁሉን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ መተው ከዛ ሁሉም ይስተካከል
May 16, 2026ቅዱስ ቁርባን 🤌
May 16, 2026መተው መተው መተው! ስንፍናን - መጸየፍ ሱስን - መጥላት! ወጥቻለሁ
May 16, 2026Through JESUS
May 16, 2026Ke sus wetchalew ene fetari yemesgen gn betam betam telechew nw beka be metelat ena be tsolot ena le raseh kal be megbat
May 16, 2026ዮ ኖው ዋት ኢዝ ፈኒ .. ቀኑን ሙሉ ሲሟገቱኝ የነበሩ ልጆች ምላሽ አለመስጠታቸው አስገርሞኛልም አስቆኛልም.. ከዝች የተረዳሁት ሰዎች ሰውን ከመርዳት ይልቅ ትኩረታቸው ነጥብ ስለማስቆጠር ነው:: ወደ ጥያቄህ ስገባ ያልከውን በሙሉ በአደባባይ ሳልሰስት እና ሳልሸማቀቅ ዘርግፌ ማሳያ አድርጌ አስቀምጫለሁ... ስፔሲፊክ ጉዳይ ላይ ጥያቄ ካለህ በህይወቴ ዙሪያ እያዋዛው ሳልሰስት እለግስሀለሁ ወንድሜ::
May 16, 2026