መቸኮሌን ያወኩት ታናሽ እህቷን ሳይ ነው ነገሩ እንዲ ነው ig ላይ የሆነች ሴት ተዋውቄ ነበርና 1 ጊዜ ተገናኝተናል አሁን ደሞ ቅዳሜ ያለ ቡና አይደምቅም ነይ እንጨዋወት ብያት ተቀጣጥረን ተገናኝን በዛ መሀል ወደ ቤቷ እየሸኝኋት እህቷን ከመንገድ አገኝናት እና ያልተጣራ ስለሆነ ግንኙነታችን ጓደኛዬ ብላ አስተዋወቀቺኝ (ከእህቷ ጋር) እህቷ😳 broooo she is ma typ yooo😭 ቀይይ ናት ወፍራም ንከሱኝ ንከሱኝ የምትል ፀጉሯ በዛ ላይ ትህትናዋ🙌 እና እህቷን በጣም ወደድኳት (ከአይኔ ገባች) ያቺም መልኳ ያምራል ግን ትልቅ ናት like ከኔ size ጋር እና እኔንም ምቾት አልነሳኝም ግን እህቷን ሳይ መስመር የሳተ ነገር አለ አልኩ እና ይቺን ድልድይ አድርጌ እህቷን ብይዝ ችግር አለው? ከዚች ጋር ከማውራት የዘለለ ምንም ነገር የለንም even ስላለችበት የ R/ship ሁኔታ ግልፅ አይደለም connection ለመፍጠር ቀላል ነው እኔ የከበደኝ ይቺን ማለፌ ነው በመሀላቸው ችግር መፍጠር አልፈልግም ከናንተ ሀሳብ ምን ይሁን ትላላችሁ??
May 16, 2026ከይሲ
May 16, 2026