See68.5
#business
"የፕሌይስቴሽን ቤት መክፈት ፈልጌ ነበር፤ መጀመር የፈለግኩትም በሁለት PS4 ነው። እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው፡ የአዲስ PS4 ዋጋ ስንት ነው? (ያገለገለ አልፈልግም፣ አዲስ ነው የምፈልገው)። ቲቪውን ግን ያገለገለ (Used) ለመግዛት ነው ያሰብኩት። ሁለቱን PS4 በስንት ዋጋ ማግኘት እችላለሁ? እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥ የት አካባቢ ብገዛ የተሻለ እንደሆነ ቦታ ጠቁሙኝ።"
May 16, 20262 engagements