#health
ሰላም ወዳጆች ከውርጃ በኋላ መልሶ ፅንስ የሚይዘው ከስንት ወር በኋላ ነው? ወይም ምን ያህል ይቆያል? ወይስ ከፔሬድ በኋላ ይቀጥላል?
May 15, 20269 engagements
ሰላም ወዳጆች ከውርጃ በኋላ መልሶ ፅንስ የሚይዘው ከስንት ወር በኋላ ነው? ወይም ምን ያህል ይቆያል? ወይስ ከፔሬድ በኋላ ይቀጥላል?
May 15, 2026መቀጠል ይቀጥላል.. መረገዝ ይችላል። ግን ማህፀን በደንብ እስኪያገግም ቢያንስ 6 ወር ጊዜ ሊያገኝ ይገባል።
May 15, 20262-3 wks…can be early within 8-10 days
May 15, 2026Melso layzem yichilal it difference people to people so its better u advice doctors
May 15, 2026Yes
May 16, 2026