Carlos92
#relationships
Selam beteseb Ene mlew r/ship lay lemndnew tru lib yalew sew hule tegoji yemihonew? Bene laym slederese nw
May 14, 20268 engagements
Selam beteseb Ene mlew r/ship lay lemndnew tru lib yalew sew hule tegoji yemihonew? Bene laym slederese nw
May 14, 2026አጠር አድርገን ስንመለከተው ጥሩ ልብ ያላቸው ሰዎች የሚጎዱት በስሜት እንጂ በምክንያት ስለማይጓዙ ነው ይኽ ደግሞ የራሳቸው ገደብ እንዳይኖራቸው ከማድረጉ ባሻገር ሬድ ፍላግ የኾኑ ነገሮችን በቸልታ እንዲመለከቱ ያደርጋቸዋል የኋላ ኋላ መጎዳቱ ይመጣል።
May 14, 2026yetegodahut mtyiw engdi yene sex embi bleshiw hido nw
May 14, 2026ድሮም ሴቶች ጥሩ ልብ ላለው ወንድ አይሆኑም
May 14, 2026