ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ ነበረኝ አና አሱ ጋ የሆነ ነገር ተፈጥሮ ግን አሱ የሆነ ነገር.. ግን የኔ... ነክቶታል ግን ወደ ዉስጥ አልገባም አና መቁረብ አችላለሁ
May 14, 2026Niseha gbi ena awo.
May 14, 2026ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ ነበረኝ አና አሱ ጋ የሆነ ነገር ተፈጥሮ ግን አሱ የሆነ ነገር.. ግን የኔ... ነክቶታል ግን ወደ ዉስጥ አልገባም አና መቁረብ አችላለሁ
May 14, 2026Niseha gbi ena awo.
May 14, 2026😂 ትችያለሽ ቀኖናሽን ከጨረስሽ በኋላ
May 14, 2026hehe ቅድም ምን እንደኾንክ ተረጋግተኽ አስረዳኝ ያልኩሽ ልጅ ነሽ አይደለ 😁😁 . . ለማንኛውም ሌሎች ወንድሞች እንዳሉሽ ለንስሐ አባትሽ ንገሪያቸው ። ሰው ኾኖ የማይበድል ብረት ኾኖ የማይዝግ እንጨት ኾኖ የማይነድ የለምና አይዞሽ። ጌታችን ደግመሽ አትበድይ እንዳላት ዘማ ደግሞ ላለመበደል እንሞክራለን ስንበድል ደግሞ ደግመን ንስሐ እንገባለን ድል የነሳንን ኃጢአትን ድል የምንነሳበት አቅም እስክናገኝ መውደቅ መነሳት ነው።
May 14, 2026Awo yichalal
May 14, 2026Yehone negryew yalgebagn ene
May 14, 2026lemangnawm mejmeerya yehone neger argina yehone neger kalush yehone neger lemareg wede huala atbey wanaw yehone negeru new
May 15, 2026🔰 ማንኛውም አይነት ስልኮችን እንገዛለን ስልክ መሸጥ ምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ላኩልኝ 0962461472 0922242345
May 14, 2026ስትቆርቢ እኮ ንሰሀ ትገቢያለሽ ያኔ ይህንን መናዘዝ ነው ከንሰሃ በኃላ እና ከመቁረብ በፊት በመሀል ቀኖና ሚባል ነገር አለ ቀኖናው እንደንሰሃ አባትሽ ትእዛዝ ሊረዝምም ሊያጥርም ይችላል ስለዚህ ቶክ ቱ ዩር ስፒሪቹዋል ፋዘር እህታችን
May 14, 2026