Yuzuf3.5
#technology
ሰላም, family ለዴሊቨሪ የሚሆን ስኩተር ንገሩኝ? ለመጀመር ፈልጌ ነበር ስለ ስራው አሪፍነት ብትነግሩኝ? አሪፍ ብራንድ እና ጥንካሬ ያለው please!!!
May 14, 20263 engagements
ሰላም, family ለዴሊቨሪ የሚሆን ስኩተር ንገሩኝ? ለመጀመር ፈልጌ ነበር ስለ ስራው አሪፍነት ብትነግሩኝ? አሪፍ ብራንድ እና ጥንካሬ ያለው please!!!
May 14, 2026Dodai Hs model እያመረቱ አይደለም ከገበያ ወጥቷል እንጂ በጣም አሪፍ ነበር ታርጋ ራሱ ያስተካክላሉ! ታርጋ የማይፈልጉትን የምታውቁ እና የምትጠቀሙ ካላቹ ንገሩኝ Yadea,Caai,Revoo ጥሩ መረጃ ያላቹ ተባበሩኝ?
May 14, 2026I have caai
May 19, 2026Electric Kehone dodai hs model, Nedaj kehone boxer,hero,Tvs 10cc gza
May 14, 2026