ZestyLion82167.5
#other
ሰላም ጋይስ🙏 ✍️ #ሳሪስ አደይ አበባ ፓስፖርት ዕደላ ማዕከል ለመሄድ የትኛውን Taxi ነው መያዝ ያለብኝ? ክ/ሃገር ነኝ እና ከወልቂጤ ቀጥታ Awtobus Tera ልሂድ ወይስ ጦርሃይሎች ይሻላል?? አስቸኳይ ነው pls ትክክለኛውን አቅጣጫ ተባበሩኝ።
May 14, 20266 engagements
ሰላም ጋይስ🙏 ✍️ #ሳሪስ አደይ አበባ ፓስፖርት ዕደላ ማዕከል ለመሄድ የትኛውን Taxi ነው መያዝ ያለብኝ? ክ/ሃገር ነኝ እና ከወልቂጤ ቀጥታ Awtobus Tera ልሂድ ወይስ ጦርሃይሎች ይሻላል?? አስቸኳይ ነው pls ትክክለኛውን አቅጣጫ ተባበሩኝ።
May 14, 2026Awtobis tera hid kza autobis tera lay babur yqz eske adey ababa or saris ders 20 birr nw
May 14, 2026አውቶቢስ ተራ ብትወርድ ቀጥታ ሳሪስ ታክሲ ታገኛለህ ወይም ቃሊታ ሳሪስ አድያ አበባ በሚል ትሄዳለህ! ቀላል ካልክ ደሞ ባቡር ከዛው አድያአበባ ትሄዳለህ!
May 14, 2026Thanks🙏
May 14, 2026