ጨዋ:- ባዶ ምንም ማያውቅ ነጭ ልኩ እንደማለት ነው:: ትሁት:- ታጋሽ አስተዋይ የሚመጣውን ጫና ከስሜቱ ወጣ ብሎ ማስኬድ የሚችል ማለት ነው::
May 14, 2026ጨዋ:- ባዶ ምንም ማያውቅ ነጭ ልኩ እንደማለት ነው:: ትሁት:- ታጋሽ አስተዋይ የሚመጣውን ጫና ከስሜቱ ወጣ ብሎ ማስኬድ የሚችል ማለት ነው::
May 14, 2026የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው
May 13, 2026የትኛው ይቀድማል? ግን ከትርጉሙ ብንጀምር ደስ ይለኛል
May 13, 2026chewanet ene emsetew defnition tikikl yalhone ena tamagninetn emiyagodl neger alemadreg sihon thitna degmo rasn kef kef alemadreg erashn emint endehonk masebna sewochn makber yimeslegnal
May 14, 2026