ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ የሶስት ዓመት ፍቅረኛ ነበረቺኝ እና አሁን በቅርብ ተለያየን አብረን እያለን ድብቅ ያለች ነበረች ማለቴ ፀጉርሽ ጥፍርሽን ተሰሪ እንዲ ቢሆን ያምርብሻል ብላት እንኩአን ምንም ፈላጎት የላትም ብዙ ወጣ ያለ ነገርም story አታድርግም ነበር አሁን ግን ጥፍሯን ተሰርታ ጠጉሯን ተሰርታ story ታድርጋለች even የእግሮቹአንም ጭምር እና ጥያቄዬ ምንድነው እኔ ነበር የያዝኩአት ወይስ ምንድንነው ነገሩ??
May 13, 2026Ene aydelehuma ewnet elhalehu ene aydelehuma Milewun musica gabzahalech stleyayu? 😂
May 14, 2026