i think huletum aychilum
May 13, 2026i think huletum aychilum
May 13, 2026ከመሰዳደብ መወያየት መልካም ነው። አንድ ሪከርድ ብቻ ነው ያየሁት ፣ በጄ ያለውን ሳላውቅ ወደ ሌላ ማማተር አልፈልግምና። ግን እንደ ሃገር ፣ አብረን መኖራችን የማይቀር ነውና ተከባብሮ እና ተዋውቆ ለመኖር ከመሰዳደብ እንዲ በሰላም መነጋገሩ መልካም ነው ፍላጎቱ ላለው።
May 13, 2026