AshBear11-3.5
#personal
እስኪ በ ማርያም መልሱልኝ እነምላችሁ እናተ ምንም ነገር አላደርጋችሁም ነገር ግን እናተን ሚጠላችሁ አጋጣሚውን ሲያገኙ ተጠቀሙበት እና ባላረጋችሁት ነገር ስለናተ መረዙአቸው ከዛም እነሱም ዓመኑ እናተን ሊጎዷቺሁ ፈለጉ እና እነሱን ንፁህ እንደሆናችሁ ማሳመን ከባድ ነው ወስነዋል ስለናተ መጥፎ ነት, ማርያምን ግን እኔ ደግሞ ምንም አላረኩም :: እና እናተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ? ሞትም ቢሆን ትጋፈጣላችሁ እኔ አላረኩም ብላችሁ ወይስ ትሸሻላችሁ? እስኪ በቅንንነት በማርያም መልሱልኝ
May 13, 20263 engagements