#personal
ሰላም beteseb 1 ደብረ ብርሀን ላይ የፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የት አከባቢ ነዉ ለአሻራስ በፈለግንበት አገር ማስደረግ ይቻላል ቀጠሮ ካስያዝን በኋላ 2 በስንት ጊዜ ዉስጥ አሻራ ይደርሣል ከቀጠሮ በኋላ እባካችሁ አስቸኳይ ነዉ መልሱልኝ ። Amesegnalehu
May 13, 202613 engagements
ሰላም beteseb 1 ደብረ ብርሀን ላይ የፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የት አከባቢ ነዉ ለአሻራስ በፈለግንበት አገር ማስደረግ ይቻላል ቀጠሮ ካስያዝን በኋላ 2 በስንት ጊዜ ዉስጥ አሻራ ይደርሣል ከቀጠሮ በኋላ እባካችሁ አስቸኳይ ነዉ መልሱልኝ ። Amesegnalehu
May 13, 2026አዎ ደብረብርሃን ላይ ቅርንጫፍ አለ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላለህ/ሽ እስከ 2 ወር ባለው ጊዜ ይደርስሀል ደብረብርሀን ላይ ካስያዝክ እዛው ቅርንጫፍ ላይ ነው ምትስተናገደው ሌላ ቅርነጫፍ አትችልም ስለዚህ እሚቀርብህ ቦታ ቀጠሮ አስይዝ ወደ 23 ቅርንጫፍ አለዉ አኢሚግሬሽን
May 13, 2026yefelekbet hone ketero masyaz tichilaleh lefelekewu ICS location Ashara debreberhan mestet tichilaleh Ketero masyaz kefelek DM me
May 13, 2026(edited)እኔ ቀጠሮ አስይዛለው ደብረ ብርሀን ነኝ 0721253211 ደውልልኝ
May 13, 2026ለአሻራም እዚሁ ደብረብርሃን ዉስጥ መጨረስ እችላለሁ? ከ2ወር በኋላ ሌላ ቦታ ስለምሄድ የምሄድበትን ቦታ ላይ ባለ ኢሚግሬሽን አሻራ መስጠት እችላለሁ? ......አዲስ አበባ ነዉ አሻራ የሚል ነገር ስለሰማሁ ነዉ::
May 13, 2026