Zomma306
#personal
ሠላም ሰዎች ብዙ ጊዜ ችግር በህይወቴ ሲገጥመኝ ሰዎችን እታዘባለሁ ወንድሜ እንኳጨስለኔ ነገር ግድ አይሰጠውም እኔ እኔ ብቻ ተቸገርኩ ይበል ከአያት እሮጭ አቃቂም አዳማም ሃይዌም የትም እደርስለታለሁ ከሱ መጠበቄ አቀራረቤ እንጂ መጠበቅ የሙጎዳው እራስን እንደሆነ አቃለሁ! የዋህ ነኝ ሰዎች ጅል እመስላቸዋለሁ! ከከፋሁ መልሴን እንደማይችሉት ስለማቅ ነው! እና በዚህ ወንድም ተስፉ ቆርጬ ልተወው ስል መልሶ ወደ ሂወቴ ይመጣል አብረን አንኖርም! እኔ ታላቁ ነኝ የምንገናኘው ባባት ነው! ብዙ ታዝቤው አይመከርም! ከሄድኩ ደሞ አልመለስም! ለዓመት ታገስኩት ያው ነው! እኔ ንብረት የሚይዝበትን መንገድ ሳሳየው እሱ በስልክ እንኳ ከኔ ለመፋታት ይሮጣል፤ ሰው የሚጠቅመውን ግን አይወድም! ስግብግብ ሰዎች ግን ልባቸውን በምንድነው ያደነደኑት።
May 12, 20260 engagements