JAHLEEL3956
#society
ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ሴት አለች 🤔 እሺ ይኹን ( ካልተሳካለት ወንድ ጀርባ ምንም አትሰራም በርግጥ ) hehe የእኔ ጥያቄ ከብዙ ስኬታማ ወንድ ጀርባ በችግሩ ጊዜ ጥላው የሄደችው ሴት የለችም ወይ ? ?
May 12, 202625 engagements
ከያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ሴት አለች 🤔 እሺ ይኹን ( ካልተሳካለት ወንድ ጀርባ ምንም አትሰራም በርግጥ ) hehe የእኔ ጥያቄ ከብዙ ስኬታማ ወንድ ጀርባ በችግሩ ጊዜ ጥላው የሄደችው ሴት የለችም ወይ ? ?
May 12, 2026Esua ante lay yemtemamen kehone ena ante hulem effort yemtasay kehone why not
May 12, 2026Ke sketama sew jerba yalew 1 neger new esum yersasu tla new😂
May 12, 2026ማንኛውም አይነት ስልኮችን እንገዛለን ስልክ መሸጥ ምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ላኩልኝ 0962461472
May 13, 2026ምን አገባህ ነው ዋናው ነገር! ብር ካለህ ሴት አለች ብር ከሌለህ ሴት የለችም ደሞ አስታውስ "ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል ገንዘብ ከሄደ ችግር ይመጣል"
May 12, 2026