ሰላም እህትና ወንድሞቼ እስኪ በማይመለከተኝ መግባት እንዴት ማቆም እንዳለብኝ ምከሩኝ በቃ እራሴን አክብሬ አስከብረ መኖር እንዳለብኝ ሰው እርዳታ ሳይጠይቀኝ በግድ ካልረዳው እእ ሰው ብቻውን የሆነ ከመሰለኝ የራሴን ስራዬን ሁላ አቁሜ እሄዳለው በቃ አሁን ግን ሰልችቶኛል የራሴን ኑሮ እንዴት ሁሉም ልኑር ሁሉም ሰው ጉዋደኛዬ ነው ሚመስለኝ ማንኛውንም አስተያየት እቀበላለው በቃ ታናሽ እህታችሁን እንደምመክሩት ምከሩኝ
May 12, 2026ዋን ኢን ኤ ካይንድ ሚባል ኳሊቲ እኮ ነው ይሄ.. አውቃለሁ መጎዳት ይኖረዋል ግን እኔ በግሌ አቁሚ ይህንን ባህሪሽን ብዬ ምመክረሽ አይደለም እንደውም በርቺ ቀጥይበት በምድርም በሰማይም ክፍያሽን ታገኚዋለሽ አሁን አታስተውይው እንጂ እልሻለሁ::
May 12, 2026