ሁለቱም
May 12, 2026ሁለቱም
May 12, 2026ሙያ የተወሰነ ጊዜ ይጠይቃል እንጂ አሪፍ ነው ዲግሪ ደሞ ኢትዮጵያ ላይ ሆነህ በዚህ ሰዐት ከባድ ነው
May 12, 2026For job opportunity yej Sera gen for salary if u are in right position degree is better
May 12, 2026ሙያ is the best
May 12, 2026Degree trfu mekatel new muya temar bedemb experience adrg bale degreewochn tketrachewaleh. Degree= theory sm bcha new. From my personal perspective
May 12, 2026እየጠየኩኝ ያለሁት ከክፍያ አንፃር ነው ለምሳሌ ያህል፦ ሐኪም (Doctor) ነርስ (Nurse) ፋርማሲስት (Pharmacist) መሃንዲስ (Engineer) አካውንታንት (Accountant) መምህር (Teacher) ሶፍትዌር ደቨሎፐር (Software Developer) ኤሌክትሪሻን (Electrician) የቧንቧ ሠራተኛ (Plumber) ብየዳ (Welder) መካኒክ (Mechanic) ሾፌር (Driver) እንጨት ቤት (carpenter) ግንበኛ የኮንስትራክሽን ሠራተኛ (Construction Worker) ደላላ ወይም የሽያጭ ሠራተኛ (Broker/Sales) የንግድ ድርጅት ባለቤት (Business Owner) ከነዛ ውስጥ የወር ደሞዙ net income ትልቅ የሆነ የቱ ነው ???
May 12, 2026