ProudWalrus34129.5
#personal
እኔምላችሁ ሰዎች....አያት 49 ያላችሁ ሰዎች ጠዋት ጠዋት ወደ መገናኛ በላዳ (የሚጠሩት ራይዶች) በሱ 200 ብር እየከፈላችሁ የምትሄዱ ለምን ቆይ በየቀኑ 200 ከምንከፍል 4 ሰዎች ሆነን ያንጎ ጠርተን ለምን አንሄድም? በያንጎኮ ጠቅላላ እስከ መገናኛ 350 ብር አካባቢ ነው የሚፈጀው እሱን ለ 4 አካፍለን ብንከፋፈል ወደ 88 ብር ነው የሚደርስብን ስለዚህ ለምን ተገናኝተን በያንጎ አንሄድም በየቀኑ 200 ከምናወጣ?? 🤔
May 11, 202611 engagements