Rasta31.5
#health
ሠላም የከንፈሬን ቆዳ በተደጋጋሚ እልጠው ነበረ እና አሁን ለይ አልድን አለኝ ማለት መዳን ሲጀምር የሚወጣው ቆዳ ይደርቃል መልሶ ይላጣል መፍትሄ ካለው ንገሩኝ አመሠግናለሁ
May 11, 20265 engagements
ሠላም የከንፈሬን ቆዳ በተደጋጋሚ እልጠው ነበረ እና አሁን ለይ አልድን አለኝ ማለት መዳን ሲጀምር የሚወጣው ቆዳ ይደርቃል መልሶ ይላጣል መፍትሄ ካለው ንገሩኝ አመሠግናለሁ
May 11, 2026Use vaseline tnshua eka pink color neger lela carmex mnamn endataslemdew
May 11, 2026Use aquaphor its good
May 11, 2026ምንድነው እሱ የትስ አገኛለው
May 11, 2026Chap et yemil chapstick arif new pharmacy ale. Melatun yikensewal. Ena tewat tewat trshn stborsh bezaw be brush exfoliate argew. It helps a lot.
May 11, 2026(edited)ማር ማታ ማታ መቀባት በጣም ጥሩ ነዉ። በአንድ ቀን ለዉጥ ያሳያል።
May 11, 2026