ይሄ ጥያቄ አይደለም በደንብ ስሙኝ ታውቃላቹ እሁድ ከሞት ጋር ቀጠሮ አለኝ እስከ እሁድ ምቆይባት ያልጨርስኳት ትንሽ ነገር ስላለች ነው ወንዶች ግን Please የሴት ልጅ ህይወትን አታበላሹ ሮጣቹ የማጨርሱትን እሩጫ አጀምሩ የማይሆን ተስፋ አትስጡ Please በቃ አትዋሹ እዚ ጋር ልትፈርዱብኝ የምትሞክሩ እረፉ ያሳለፍኩትን እኔነና አምላክ ነው ምናውቀው በህይወቴ በጣም ተስፋ ቆርጫለው ገና ልጅ ነኝ 20 አመቴ ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ተሰቃይቻለው ልቤ ደከመ ብቻ ምን ልላቹ ፈልጌ ነው ለማንም ሰው የውሸት ተስፋ አትስጡ 🥺
May 11, 2026ሞትሽ ከዛስ 1ken esr betn gebtesh eyew ena keza sioln demo tasbiwalesh yene eht tageshi egzer ale mot nefthe hono ayakm
May 11, 2026