DON_25.5
#other
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በዚህ አመት ተመራቂ ነኝ እና ሱፍ ላሰፋ ፈልጌ ተላላፊ ነው ወይስ ኖርማሉ ነው አሪፍ እስኪ ምታቁ ካላችሁ(እኔ ቀጠን ያልኩ ነኝ) እና የትኛው ይሻላል?
May 11, 20266 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በዚህ አመት ተመራቂ ነኝ እና ሱፍ ላሰፋ ፈልጌ ተላላፊ ነው ወይስ ኖርማሉ ነው አሪፍ እስኪ ምታቁ ካላችሁ(እኔ ቀጠን ያልኩ ነኝ) እና የትኛው ይሻላል?
May 11, 2026U should have the normal one, trust me u won't regret it.
May 11, 2026Enem temeraki ngne gn be meter cherkun gezche nw ymasfaw
May 11, 2026