Emmaus98
#other
ኧረ ጋይስ የፓስፖርት ቀጠሮ ወረቀት እንዴት ነው የማወጣው ሰፈር ያለ ቀጠሮ የሚያስይዝ ልጅ ለኛ systemሙ አይሰራም አለኝ
May 11, 20262 engagements
ኧረ ጋይስ የፓስፖርት ቀጠሮ ወረቀት እንዴት ነው የማወጣው ሰፈር ያለ ቀጠሮ የሚያስይዝ ልጅ ለኛ systemሙ አይሰራም አለኝ
May 11, 2026Inbox awuregn ine asizalehu.
May 11, 2026ለማስያዝ አይደለም, ያስያዝኩትን ቀጠሮ ወረቀት print ለማውጣት ነው, አሻራ ምናምን ጨርሻለሁ
May 11, 2026