FierceFlamingo6421.5
#business
ሰላም ቤተሰብ 👋 አዲስ አበባ ላይ የግል ሞተር ማሽከርከር ይፈቀዳል? ማለት ለመንቀሳቀስ (ለስራ ያልሆነ)። ወይስ ለስራ ፍቃድ ያላቸው ብቻ ናቸው የሚፈቀድላቸው?
May 11, 20260 engagements

May 11, 2026