Kkkkknnnnn327
#other
ሰዎች መምህር ዮርዳኖስ የላሊበላ እናት ኦሮሞ ነች ሲል ሰማሁት ና ያው ስለ ሚኒሊክ ፡ ና ሌሎችም ሚወሩትን ነገሮች ታቃላችሁ ጥያቄየ አይደለም ማህበረሰብ መቀላቀል ቀርቶ እንደዚህ የአንድ ብሄር ወኪል ታዋቂ የሆኑ ሰዎች ሳይቀር ከሌላ ብሄር ጋራ የመከለስ እድል ካላቸው ። እንዴት ነው ታድያ ተራው ሰው,'እኔ ብሄሬ ይሄ ብቻ ነው' ብሎ ስግጥ ብሎ መናገር የሚችለው? ወይስ ብሄር ተብሎ ሚወሰደው ያደገበት ባህል...
May 10, 20262 engagements