Melonil113.5
#other
ምን መሰላቹ ሰዎች ሴት ነኝ እድሜዬ 20 ነው እናም ብዙ ስራ ሰርቻለው ገና በ 17 amte ነው መስራት የጀመርኩት ብዙ ስራ ብሰራም ደከምኩ እንጂ ምንም ነገር አላተረፍኩም የኔ ጥያቄ ቢያንስ 25 አመቴ ላይ የራሴ የምለው ነገር እንዲኖረኝ እፈልጋለው le 5 አመታት ምን ማድረግ ይኖርብኛል ማለትም እናንተ የጠቀማቹ ልምድ ....thanks
May 10, 20265 engagements