#religion
Please Protestant ጋ ስለ እግዚአብሔር እየሰሱ እና ስላሴ ምን ይላሉ የሚነግረኝ
May 10, 20268 engagements
Please Protestant ጋ ስለ እግዚአብሔር እየሰሱ እና ስላሴ ምን ይላሉ የሚነግረኝ
May 10, 2026protestant ብዙ denomination አሏቸው ግን አብዛኛዎቹ በሥላሴ ያምናሉ። ጌታችን ኢየሱስም ፈጣሪ እንደሆነ ያምናሉ። ሀዋርያት(only jesus) ሚባሉት ኢየሱስ አብ ነው ብለው ያምናሉ በሥላሴ አያምኑም።
May 10, 2026