Dybalaaa0.5
#relationships
ሰላም ሰዎች እስኪ ምክር ስጡኝ የሆነች ልጅ ተመችታኝ ተዋውቄያት ስልኳን ጠየኳት እና እምቢ አለች actually አንድ ጊዜ ነው የጠየኳት ተገደርድራም ይሆናል ብዬ ድጋሚ ልጠይቃት ስል ጓደኞቿ ተሰብስበው መጡ እና ተውኩ እና ድጋሚ አልተየኳትም ከዛ ሰሞኑን መንገድ ላይ ስንገናኝ ምናምን በደንብ ሰላም እንባባላለን even እኔ ካላየዋት እራሱ ጠርታ ሰላም እንባላለን እና ድጋሚ ልጠይቃት ?? አይ ካለች ምናምን ብዬ ነው (ego😁)
May 10, 20262 engagements