WhyThis467
#technology
ሰላም፣ አሪፍ ነው ብላችሁ የምታስቡት የsmart tv ብራንድ ምንድነው? እና የ43 ወይም 50 ኢንች ዋጋ ስንት ነው?
May 10, 20262 engagements
ሰላም፣ አሪፍ ነው ብላችሁ የምታስቡት የsmart tv ብራንድ ምንድነው? እና የ43 ወይም 50 ኢንች ዋጋ ስንት ነው?
May 10, 2026Hisense ክረምት ላይ 50 inch 76,000 ብር ነው የገዛነው ከ ETHELCO.
May 10, 2026Hisense 50inch 62k nber ahun enenja
May 10, 2026