Guys ብዙ ሰዉ ደንብ የሚያስከብሩ ትራፊኮችን ሲያጥላላ እና ሲያማርር እሰማለዉ ለመደባደብም የሚጋበዝ አለ። ለምሳሌ ትርፍ ጭነዉ ትራፊክ ሲያስቆማቸዉ ሰዉ የሌለ ትራፊኩን ይራገማል ለምን ይቆጣጠራል ብለዉ። ሌሎች መረጃወችንም እስቁመዉ ሲጠይቁ እንደ ክፉ ነዉ ሚታዩት እነሱ ግን ስራቸዉን ነዉ ሚሰሩት። በተለይ ትርፍ የጫነ ታክሲ አስቁመዉ ሊቀጡ ሲሉ ሰዉ ትራፊኩን ሲሳደብ በጣም ነዉ የሚበሽቀኝ። እንደዉም የኛን ምቾት በማስከበራቸዉ ልናበረታታቸዉ ነዉ ሚገባዉ ምን ትላላቹ?
May 09, 2026Bro yet new mtnorew the rule works in developed countries, not here eski mejemeria taxi ynur keldegna
May 09, 2026