Why this days gin haters betam yebzaw ? idk if this is happening for everyone . Instead of appreciating or being positive why focusing only negative parts?
May 09, 2026አቶ ሳሙኤል የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ባለቤት ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ላይ ቀርቦ " ለራስህም በደንብ ታወጣለህ ፣ ዘና ብለህ ነው የምትኖረው ፣ ለሰውም ስትህሰጥ አትሰስትም ፣ ምክንያቱ ምንድነው ሲለው ፣ ሳሙኤልም "ቆሎ በልቶ የሚያድር ለሰው አያዝንም ፣ ጥሩ ህይወት ስትርኖር ነው ፣ ለሰውም ጥሩ የምትመኘው" ብሎ መለሰለት። በግል ህይወቴም እንዳየሁት ከተሳካላቸው በላይ ጥምድ አድርገው የሚይዙሽ የወደቁት ናቸው። ስቆ ማለፍ ነው። መስመር እስካላለፉ ድረስ ባላዬ ማለፍ ነው ቀስ በቀስ ይጠፋባቸዋል ሪአክሽንሽን ካላሳየሻቸው ፣ ከተመላለሽማ አለቀ ይዞ ሟች ናቸው።
May 09, 2026