Honestyyy386
#personal
ህይወታችን ላይ ከባድ ነገር ሲደርስብን ወይም በጣም የጠበቅነው ፣ የፀለይንበት ፣ ተስፋ ያደረግነው ነገር out of nowhere ሲበላሽ እና ከእጃችን ሲወጣ How we supposed to live without explanation ? Without understanding why that happened... ግን is it normal ..? እንዴት ዝም ብሎ መኖር መቀጠል ይቻላል ?
May 09, 20263 engagements