SPBD46.5
#business
ዲግሪ ወይስ የእጅ ሙያ? የትኛው ነው የተሻለ የሚያስገኘው? እውነታውን አብረን እንወቅ! በዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እና በእጅ ሙያተኞች መካከል ያለውን የገቢ ልዩነት ለማወቅ ጥናት እያደረግኩ ነው። እናንተም ሆናችሁ የምታውቁት ሰው ካለ ፣ የሚከተሉትን መረጃዎች አጋሩን፦ 1)የሥራው ዓይነት? 2)የወር ወይም የዓመት ገቢ? 3)ዩኒቨርሲቲ ወይስ የሙያ ስልጠና? ለምሳሌ፦ ሐኪም፣ ነርስ፣ መሃንዲስ፣ አካውንታንት፣ ሶፍትዌር ደቨሎፐር፣ ኤሌክትሪሻን፣ የቧንቧ ሠራተኛ፣ ብየዳ፣ መካኒክ፣ ሾፌር፣ ደላላ፣ የንግድ ድርጅት ባለቤት ወይም ኮንቴንት ክሬተር። ይህንን ማድረጋችን የትኛው የሥራ ዘርፍ በእርግጥ የተሻለ ገቢ እንደሚያስገኝ በግልጽ እንድንረዳ ይረዳናል።
May 08, 20263 engagements