JAHLEEL3956
#society
የኑሮ ውድነቱ በዚኹ የሚቀጥል በመኾኑ ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ ቤስት ዌስተርን ጋር ያለችውን አግዳሚ ወንበር ባትጋሩኝ ! ለሥራ የሚቀርበኝ እሱ ነው ! ! ከአኹኑ አንድ አንድ ብትይዙ ምን ይላችኋል ?
May 08, 202628 engagements
የኑሮ ውድነቱ በዚኹ የሚቀጥል በመኾኑ ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ ቤስት ዌስተርን ጋር ያለችውን አግዳሚ ወንበር ባትጋሩኝ ! ለሥራ የሚቀርበኝ እሱ ነው ! ! ከአኹኑ አንድ አንድ ብትይዙ ምን ይላችኋል ?
May 08, 2026Mekemet atabza endehasab👀😁
May 09, 2026አይዞህ ወንድሜ የኑሮ ውድነቱ በዚህ አይቀጥልም😊 የባሰ ነው የሚሆነው😀
May 08, 2026ይበለን እኛማ ሲያንሰን ነው !
May 08, 2026(edited)summit fyelbet yalewn wenber batgarugn fully furnished brand new 😩
May 08, 2026መገናኛ ባስ መጠበቂያው ጋር ያለውን ባትጋሩኝ 😭
May 08, 2026ብሮ እሱ ሳይያዝ አይቀርም
May 08, 2026kedmiyalew
May 08, 2026አንተም እሱ ነው የሚቀርብህ ? 😂
May 08, 2026yeah
May 08, 2026i'm sure በቃ out door ላይ የምትሰራዋን ቆንጅዬ ልጅ አይተሃታል 😊
May 08, 2026