AgileBison531.5
#business
ሰላም ቤተሰብ ለ ride የሚሆን መኪና መግዛት እፈልጋለው ግን ያለኝ ብር 1million ብቻ ነው, የ ኤለትሪክ መኪና እስከ 2.6 ወይም ቪትዝ ምናምን እስከ 1.7 :: ከ አዋጭ መበደር እንደሚቻል ስምቻለው ግን ለዚህ ስራ ይሄን ብር ተበድሮ መክፈል ይቻላል? ስራውስ እንዴት ነው? የሚሻለው የቱ ነው? ስለ ወለዱም.... ሌላም business idea ቢሆን ሃሳባችሁን ስጡኝ Anything suggestion would help me,Tia
May 08, 20264 engagements