ሰላም፣ እኔ ጎንደር ነው ያለሁት። እዚህ አንድ ኪሎ ቡና 1,350 ብር እየተሸጠ ነው። ከአዲስ አበባ ወይም ከአዳማ ቡና እያስመጣሁ እዚህ ላሉ የቡና ቤቶች ማቅረብ እፈልጋለሁ። ለመጀመሪያ ሙከራ 10 ኪሎ ጥራቱን የጠበቀ ቡና መግዛት ስለምፈልግ፦ አዲስ አበባ ወይም አዳማ ላይ ኪሎው ስንት ብር ይገኛል? ጥሩ ቡና የሚገኝበት ትክክለኛ ቦታ የታወቀው የት ነው? መረጃው ያላችሁ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ!
May 08, 2026Ene yirgacheffe new yalehut ene akebabi 850-1050 Ende tiratu
May 08, 2026