Honestyyy386
#technology
Safaricom monthly unlimited package 2400 birr ልገዛ ነበር ፤ ፍጥነቱ አስተማማኝ ነው? እንደ tele ከሆነ ጊዜ በኋላ መስራት አያቆምም? ይሄን package የምትጠቀሙ ሰዎች say something 🙏
May 08, 20262 engagements
Safaricom monthly unlimited package 2400 birr ልገዛ ነበር ፤ ፍጥነቱ አስተማማኝ ነው? እንደ tele ከሆነ ጊዜ በኋላ መስራት አያቆምም? ይሄን package የምትጠቀሙ ሰዎች say something 🙏
May 08, 2026lene betam arif nw aschegrogn ayakm👍
May 08, 2026የሆነ የሆነ ስዓት አለው slow ሚሆንበት ከዛ በተረፈ ግን ለኔ አሪፍ ነው ከቴሌ የሚሻል ፍጥነት ነው እስካሁን ያለው
May 08, 2026