"Eyut yhen huala qere mehayb" ale motta 🤣🤣
May 06, 2026"Eyut yhen huala qere mehayb" ale motta 🤣🤣
May 06, 2026ዐለም ባገነነችው ለዐለም ግን ሞኝነት በመሰለው በዚያ ጥበብ አለ ! . . አንድ ትልቅ ሰው በቅርብ እንዲኽ አሉኝ " እውነት ተናገርክ ተከራክረኽም አሸነፍክ "ከዛስ" ? . . ሌላ የከዛያስ ጥያቄ ከዛስ ? . .ደግሞ ሌላ የከዛስ ጥያቄ ከዛስ. . . .ኤኒዌይስ ትላንት በባህል ብረዛ ሰበብ እነ ( ማናቸው እነዛ ብጣሻም ብጣሻም ቲክቶከሮች ስማቸውን እንጃ ) ያሰረ ሥርዓት የህዝቡን ሙቀት ቀድሞ ለክቶታል አኹን ሞገዱን በምን መልክ መስበር እንዳለባቸው እያሳዩን ነው። የአብዳን ከተማ 😂😂
May 06, 2026