እስክ ሀሳባችሁን ጣል እያደረጋችሁ እለፉ.... እኔ በስራ ፍለጋ እየተንከራተትኩ ያለሁኝ ሰው ነኝ🥲... እና ሰሙኑ አንድ ትልቅ ስጣታ ከሰው ተስጠኝ, ስጦታው iPad ነው ገበያ ላይ ወደ 120ሺ አከባብ ነው ዋጋው። የኔ ጥያቄ ይህ iPad ምንልጠቅመኝ ይችላል። ዳቦ መግዣ የለለኝ ሰውየ iPad ይዤ መዞር ፋርነት ነው እላሎህ። እና ብሸጠውስ ምን ይመስላቹሃል.. አይ ከምትሸጠው ይህ አድርግበት የምትሉት ነገር ካለም ወድህ በሉልኝ ወዳጆቼ...
May 06, 2026If I were u I would sell the ipad and buy a budget friendly pc with the 100k and buy quartely unlimited internet then i would teach my self some skills like graphics design or video editing then look for a job. It might take anywhere between 3-6 month to do this. Hope this might help you you.
May 06, 2026