ሠላም ሰዎች እንዴት ናቹ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ፤ ጥያቅዬ:- ላለፋት ሁለት ዓመታት ፍቅረኛ አልነበረኝም በጣም የምወዳት ልጅ ለብር ብላ በቃኝ የተሻለ ሰው ይገባኛል ብላኝ ከተለየቺኝ በኋላ እሷንም ለወራት ለምኛት አስለምኛት ኖ ካለቺኝ በኋላ ሴት በቃኝ ብዬ እራሴ ላይ ስሰራ ቆየሁና ባጋጣሚ ከአንድ ሴት ጋር እራሷ ወደ ሂወቴ መጣች በርግጥ ብዙ ቆነጃጅት ሴት መጥተው ሄደዋል እኔ ለሴት ቦታ አልነበረኝም ከስራ የዘለለ ማለት ነው እና ልጅቷ ቆንጅዬ ነገር ነች በጣም የተረጋጋች ሆና ስለቀረበቺኝ አይኔ አረፈባት በሶሻል ሚዲያ ነው ያወኳት እና ብዙ አውራንና ስልኳን ጠየኳት የተወሰነ ጥያቄ ጠይቃኝ ላከችልኝ ባትልክልኝ ኖሮ ደላልቼ ወደራሴ ስራ ነው የምሄደው አልለማመጥም ነበረ ልጅቷ ግን ትግስቷ ይገርመኛል ብቻ ብዙ ተግባባን በስልክ ብዙ ሰዓት ነው የምናወራው 1:30:42/1:40:30sec etc እንገናኝ አልኳት መጀመሪያ ቀን ምንም ሳለብስ ሳልዘንጥ ሳልተጣጠብ ሄድኩ አየቺኝ ቀጭን መሆንህን አልገመትኩም እረጅምም አትመስልም ብቻ ቆንጆም አይደለህም አለቺኝ አየሳቀች አንቺራሱ ገምጭ ገመጨጭ አትመስይኝም ነበረ ቆንጆ አገኘሁ ብዬ ተሳሰሰቀን እራት በልተን ቤቷ ሰፈራ አድርሻት ታክሲዬን ይዤ ወደቤቴ ሄድኩ ድጋሚ ለሳምንታት አወራንና ሰፈሯ ሄድኩና ደውዬላት አገኘኋት እና እራሴ ፈልጌ የሆነ የቤት የሚያስፈልጋትን እቃ ልገዛላት አብረን ሄድን ብቻ ብዙ ዞረን አገኘን ገዛሁላት ሌላም ነገር ከዛች 3200birr ገደማ አውጥቼ ማክያቶ ልጋብዝህ ብላኝ ጋበዘቺኝ ጠጥተን ወደየቤታችን ተመለስን:- እኔ ግን አምሮዬ ከነከነኝ ብሩ በዝቶ ወዘተ አይደለም ላላገባኋት ሴት ለምን ብዬ እንጂ አንድሁለት ወንዶች ሲደውሉና ስታወራቸውም ነበረ! ሴት መቅረብ ትቻለሁ በዚኛው ምን ትመክሩኛላቹ?
May 06, 2026Bro pls yawerachubetn seat keme dekikaw meyazh sayans mnhm lalhonech set brhn tabaknaleh broski zm blesh srashn sri focushn be1 set endatataw adera anbesaw keziw asenabtat ena zm bleh kishn mula keza aselfeh merteh twesdaleh adera adera focushn le 1 random set endatata
May 06, 2026