Xavier237.5
#business
በብድር እና ቁጠባ ለራይድ የሚሆን መኪና ለመግዛት እየፈለኩ ነበር እና ምንም ችግር የሌለበት እስከ 1.8 ምን አይነት መኪና አገኛለሁ
May 05, 20261 engagements
በብድር እና ቁጠባ ለራይድ የሚሆን መኪና ለመግዛት እየፈለኩ ነበር እና ምንም ችግር የሌለበት እስከ 1.8 ምን አይነት መኪና አገኛለሁ
May 05, 2026ችግርና የመኪና ብራንድ የሚገናኙበት ኬዝ በጣም ዝቅ ያለ ነው የመኪናን ዋጋ የሚተምነው እስፔር ፓርት ሻጩ ነው። ወቅታዊ ዋጋ facebookmarketing lay አለልህ
May 06, 2026