Hello, do ppl ever heal after breaking up with the person they truly love? Does healing even exist? Will it get better? And do men feel like that too? Do they feel the pain?
May 05, 2026መዳን ትድናለህ እግዚአብሔርን ከያዝክ ጊዜ መድሃኒት ነው በኔ ደርሷል! ገባጠወጣ ካልክ ድጋሚ ወደ ሂወትህ ከመለስካት ካወራሃት ከተገናኛሃት ወዘተ ቻው እራስህ ላይ ትቀልደለለህ ተበላህ:- ጊዜው የሚያጥረውም የሚረዝመውም በራስህ ነው! 1 እንደተለየችህና እንደማትመለስ ካመንክ 2 በመለያየትህ የሚደርስብህን ስቃይ ማንም እንደማይረዳህ ሲገባህ 3 ለራስህ እራስህ ሃላፊነት ስትወስድ 4 ከማወቅ ወደ መረዳት ስትገባ የዚህ ስቃይን ሃይል ተጠቅመህ ወደ አላማህ እሩጥበት ትልቅ ታሪክ ትሰራለህ።
May 06, 2026