smone194
#business
የቀሚስ ኪራይ ስራ ልጀምር አስቤ ነበር የምታውቁ በቅንነት ሃሳብ ስጡኝ።ምን ያህል ብር ያስፈልገኛል፣ምን አይነት ጥሩ ያልሆኑ ጎኖች አሉት? ምን ያህል አዋጭ ነው...?
May 05, 20264 engagements
የቀሚስ ኪራይ ስራ ልጀምር አስቤ ነበር የምታውቁ በቅንነት ሃሳብ ስጡኝ።ምን ያህል ብር ያስፈልገኛል፣ምን አይነት ጥሩ ያልሆኑ ጎኖች አሉት? ምን ያህል አዋጭ ነው...?
May 05, 2026Enem eyasebku neber bnawerabet If that is okay ? Dm @sweetdrink
May 07, 2026