NA_26
#other
ሰላም ጋይስ እናቴ የሐረር ሰው ናት እና እናቴ እኔ ጋር አዲስ አበባ ስትመጣ ጫት መቃሚያ ቦታ እንቸገራለን.. እኔ ከሌሎች ልጆች ጋር ተከራይቼ ነው የምኖረው እና ቤት ይዞአት መሄድ አልችልም እና አሪፍ ቦታ ለእናቴ የሚሆን ሲጋራ የማይጨስበት እና ደግሞ እንደ ሐረር ተነጥፎ የሚቃምበት ቦታ ካወቃችሁ ።
May 05, 20262 engagements
ሰላም ጋይስ እናቴ የሐረር ሰው ናት እና እናቴ እኔ ጋር አዲስ አበባ ስትመጣ ጫት መቃሚያ ቦታ እንቸገራለን.. እኔ ከሌሎች ልጆች ጋር ተከራይቼ ነው የምኖረው እና ቤት ይዞአት መሄድ አልችልም እና አሪፍ ቦታ ለእናቴ የሚሆን ሲጋራ የማይጨስበት እና ደግሞ እንደ ሐረር ተነጥፎ የሚቃምበት ቦታ ካወቃችሁ ።
May 05, 2026😂😂 ere bota kawek
May 05, 2026አብረህ ፈርሽ የምን ወዲ ወድያ ነው lol 😆
May 05, 2026