Tenkir10
#relationships
በህይወቴ አርጌው ማላውቀው ነገር ቢኖር ከሴት ጋር DATE ወይም ተመሳሳይ ነገሮችን እንጃ ለምን እንደሆነ ለመረዳት ይከብደኛል ሳስበው በቃ ውስጤ ስንት ሰበባሰበብ ይፈጥራል ውስጤ ይደብረዋል ይፈራል ስሜት ያጣል (ምክንያቶቹ አሳማኝ ባሆኑም) በእርግጥ ምን ማረግ እንዳለብኝም አላውቅም መጠኽ መጠጣት ግን አልፈልግም ምን እንደሆነ አላውቅም
May 05, 20266 engagements