#family
ሰላም ቤተሰብ🤝 ወንድሜ ተከራይቶ ነዉ እሚኖረዉ እና አብሬዉ ከኖርኩ 1 አመት ሞልቶኛል።ስራ የለኝም እየፈለኩ ነዉ። ወደ ጥያቄየ ስገባ እንደተኛዉ ወንድሜ ተነስ እያለ በእግሩ እየመታ እየቀሰቀሰኝ ነበር ነገር ግን ስነቃ እየቀሰቀሰኝ የነበር በህልሜ ነዉ።እና ህልሙን መፍታት እምችሉ🙏
May 05, 20266 engagements
ሰላም ቤተሰብ🤝 ወንድሜ ተከራይቶ ነዉ እሚኖረዉ እና አብሬዉ ከኖርኩ 1 አመት ሞልቶኛል።ስራ የለኝም እየፈለኩ ነዉ። ወደ ጥያቄየ ስገባ እንደተኛዉ ወንድሜ ተነስ እያለ በእግሩ እየመታ እየቀሰቀሰኝ ነበር ነገር ግን ስነቃ እየቀሰቀሰኝ የነበር በህልሜ ነዉ።እና ህልሙን መፍታት እምችሉ🙏
May 05, 2026Owww ሚገርም ህልም ነው በቃ አንተ እንድትነሳ or የሆነ ነገር እንድትሞክር እየመከረህ ነው ስለዚህ ተንቀሳቀስ እና የሆነ ነገር ጀምር እንደቀሰቀሰ ሁሉ ትነሳለህ
May 05, 2026ቤቴን ለቀህ ውጣልኝ ሊልህ ነዉ
May 05, 2026bemaleda tenesto yemesteley challenge le 7 ken /21
May 05, 2026hulum hlm eko yegd metergom yelebetm wendm. motivation felgeh kehone just be felekew menged tergumew. i don't think this means anything though
May 05, 2026Tenes nqa newa lela mn trgum ynorewal
May 05, 2026ዛሬ ደሞ ጎትቶ ሲያስወጣህ ታያለህ ሚጡ ምን አለች በል
May 05, 2026