ZestyLion82167.5
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ🙏 አንድ 3 ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ነበር።🛑🛑🛑 1⃣School of Tomorrow ት/ቤ ለElementary አስተማሪ እስከ ስንት ይከፍላሉ? 2⃣በዚህ ት/ቤ እንዲሁም በሌሎች የግል ት/ቤ ውስጥ መቀጠር ከባዱ ነገር ምንድነው? እዛ የምትሰሩ or የምታውቁት info. ካለ ተባበሩኝ። 3⃣ሌላው ምክር ቢጤ እንድትሰጡኝ የምፈልገው ቢኖር ለማመልከት ፈልጌ ብዙ ጊዜ ሰዎች በግል ት/ቤ ውስጥ መቀጠር በጣም ጫና እንዳለው እናም ከግል ይልቅ በመንግሥት ት/ቤ መቀጠር እንደሚሻል ይመክሩኛል። ↪️ሌላኛው ምክንያታቸው ደግሞ ቋንቋ ነው #English ላይ Perfect/fluent መሆን ግዴታ እንደሆነ ይነግሩኛል በዚህ የተነሳ ትንሽ እያንገራገርኩ እገኛለው። እናም ያለውን መረጃ እንዲሁም ምክራቹን ለግሱኝ። ✍️I am fresh Bsc. graduate. (S𝚎𝚡 - 𝚖𝚊𝚕𝚎) ✍️E𝚗𝚐𝚕𝚒𝚜𝚑 𝚕𝚎𝚟𝚎𝚕 - 𝚒𝚗𝚝𝚎𝚛𝚖𝚎𝚍𝚒𝚊𝚝𝚎
May 03, 20260 engagements