Dearme45.5
#religion
ሰላም😊 የመጀመርያው ጥያቄ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ነው። 1) ክርስቶስ በዮርዳኖስ ሲጠመቅ የአብ ምስክርነት "የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት" ለሁሉም የሚሰማ አልነበረም?? ክርስቶስን ለመቀበል ይህ በጣም በቂ ነበር ብዬ ነው like ከሰማይ የሆነ ድምፅ እርሱን ስሙት ልጄ ነው እያለ... & ሁለተኛው ለprotestant እህት ወንድሞቼ ነው። 2)የዮሐንስ ወንጌል 6:መጨረሻ ቁጥሮች ስለስጋ እና ደሙ እውነተኛነት ነው የሚያወራው እናንተጋ መታሰቢያ መባሉ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው።አመሰግናለሁ።
May 03, 20265 engagements